Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Imagine 1 Day International Organization (I1D) Invites Sealed Bids from All Eligible and Qualified Bidders, Technically Competent, and Have Valid Licenses for the Supply of Different Scholastic & Stationary Materials, School Playing Items (Toys, Building Blocks Puzzels & Jumping Rope), Plastic Chair, Plastic Table and School Furniture, Printing and Binding of Different Manuals & Textbooks
INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP#012/2024) Imagine 1 Day International Organization (I1D) is an international NGO operating in Oromia, Amhara, Tigray,
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምዕራብ ሸዋ ዞን አድስ በርጋ ወረዳ ሙገር (ከአዲስ አበባ 90 ኪ.ሜ ላይ) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /Re-87/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ 30,000 ቶን Boulder Gypsum ፋብሪካው የሚገኝበት በኦሮሚያ ክልላዊ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ለዉሃ ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለዉሃ ጥገና አገልግሎት የሚዉሉ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ASU-NCB-G-0014-2017-PUR Object of Procurement: ለዉሃ
ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ የተለያዩ የህትመት ማሽነሪዎች እና ያገለገለ አንድ አይሱዙ ትሩፐር መኪና ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ የህትመት ማሽኖችና ተሸከርካሪ ጨረታ ቱሉ ዳዲ ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የወሰነ የግል ማህበር በህትመት ዘርፎች የተሰማራ ድርጅት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ጤና ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለአበዘት ጤና ጣቢያ የሴፕቲክ ታንክ ግንባታና ለገሬኖ ጤና ጣቢያ ደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW/002/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ፓርቲሽን እቃ ግዥ እና የእጅ ዋጋ የመጋረጃ ግዥ እና የእጅ ዋጋ ግዥ ለመፈፀም ከተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCDE 010/2017 ለመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት 01 የቢሮ ፓርቲሽን እቃ ግዥ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሽ በጀት ለእሬሶ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የወንዶች የመጸዳጃ ክፍል ግንባታና ለተበተባን ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ክፍል /MHM/ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር GGWW/001/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Electronics Materials
Invitation to Bid Procurement of Electronics Materials Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: