Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Open Re-Bids Bid No, ORDA/Re-bid/NCB/PG/16/2024 Fund source EU-SELAM II, ILRB-CBM, FGE, and other programs. 1. The ORDA Ethiopia plans to purchase solar lanterns with accessories. 2. The ORDA

The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Solar Lanterns with Accessories

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በማኅበራዊ በተጠያቂነት ፕሮግራም መሠረት የተለያዩ

የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ውፍረት ያላቸው ባህርዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፣ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2017/01 የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ውፍረት ያላቸው ባህርዛፎችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህር ጽ/ቤት የፊትአውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር፡-001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህር ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ

በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውሃ፣ የተለያዩ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት፣ የተለያዩ ሕትመቶች እና ካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ 2017 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች  ሎት፡1

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hose

Invitation for Bid Hose Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Hose Description: ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጅን ማስተላለፊያ

Godina Baalee Aanaa Haarannaa Bulluqits Yuniyeeniin Hoji Gamta Kunuunsaa Fi Itti Fayyadama Bosonaa Gaarreen Baalee, Ini Gaafatamummaan  isa Kan Murta’e. Maashiina Buna Gogaa Shoqolus Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsisee Bituu Barbaada. Kanaafus Caalbaasii Kana Irratti Dorgomtonii Hirmaachuu Barbaaddan Bu’uura Kana Gadittiibsameen Dhihaatanii Dorgomuu Ni Dandeettu

Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Walaabuu Lixaa Manneen Hoji Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshalee Isteeshinarii, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Qulqullinan, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Bittaa Gommaa Konkolaata Fi Jijjiirraa Meeshalee Konkolaataaf Fi Motoor-Saaykilii, Meeshaalee Farnicharaa(Furniture), Bittaa Mootor-saayikilii, Bittaa Uffata Seeraa, Bittaa Meeshalee Ijaarsaafi Maxxansaalee Garagaraa Ifatti Dorgomsiisee Bituu Barbaada

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ደን አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎች ግዥ እና የመኪና/የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ደን አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት