Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የፅዳት እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያ፣ የተዘጋጁ ደንብ ልብሶች፣ ብትን ጨርቅ፣ ቆዳ ጫማ፣ የፕላስቲክ ቦት ጫማ እና የህንጻ መሳሪያ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ጤና ቢሮ በደቡብ ወሎ ዞን የጃማ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በውስጥ ገቢ እና በመደበኛ በጀት ተጫራቾችን ሎት1፡–
SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL LOOKS FOR THE SUPPLY OF THE LIFE, MEDICAL & MOTOR INSURANCE COVERAGE SERVICE
INVITATION TO TENDER FOR THE LIFE, MEDICAL & MOTOR INSURANCE COVERAGE SERVICE TO ALL SCI ETHIOPIA EMPLOYEE AND FLEETS LOCATED
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Procurement of Information Technology Infrastructure Equipment & Software and Sound System & LED Screen
Development Bank of EthiopiaInvitation for National Competitive BidBid Ref. No.: DBE/NCB/G/IT/012/2024/25 Development Bank of Ethiopia invites interested Bidders for the
ጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት እና 11 ሰርቪስ ክፍል ቤት በግልጽ ጨረታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ አቶ ታሪኩ ሹሜ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ወ/ሮ አስቴር አዶላ መካከል ስላለው የአፈ/ም ክስ መነሻ ሆኖ ለአፈ/ም
የመሪ ብርሃን መሠረተ ክርስቶስ አጥቢያ ቤተክርስቲያን የአገልግሎት መስጫ ቦታ ለህንጻው ተጠቃሚዎች፤ ደንበኞችና አገልግሎት ፈላጊዎች ገበያውን ማዕከል ባደረገ ዋጋ በማከራየት ቦታውን በኪራይ ከቤተ ክርስቲያኒቱ ተረክቦ ለመስራት ህጋዊ ፈቃድ ካለው ድርጅት ጋር በየአመቱ የሚታደስ እና ለአንድ ዓመት የሚቆይ የኪራይ ውል ፈጽማ መስራት ትፈልጋለች
በመሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የመሪ ብርሃን አጥቢያ ሁለገብ ህንፃ የመኪና ማቆሚያ ቦታን ስማከራየት የወጣ ጨረታ የመሪ ብርሃን መሠረተ ክርስቶስ አጥቢያ ቤተክርስቲያን
PATH Ethiopia Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in this EOI Aims to Establish a List of Prequalified Vendors Who Will Be Eligible to Participate in Tenders or the Provision of Goods and Services
Expression of Interest (EOI) for Prequalification of Vendors forVarious Goods and Services Reference Number: 0027/10044310/2024Date: November 8, 2024 PATH is
The ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Toyota Land Cruiser 5-Door
Invitation for Open Bids Bid No, ORDA /NCB/PG/24/2024 1. The ORDA Ethiopia has a plan to purchase a Toyota Land
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/1992 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን
Hilina Enriched Foods PLC Would Like to Outsource its Fixed Asset Tagging to Maintain its Fixed Assets in its EPR System
Call for Fixed Asset Tagging ServiceAbout Hilina Hilina Enriched Foods PLC is a joint venture between Ethiopian & French investors