Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ
ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-BID INVITATION Open Tender (Ref No. TISC/HRPA/002/2024) 1.Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites competitive bidders to participate in the bidding for the supply of:- APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS. APC Replacement
Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቆቃ- ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka-Ejersa Flower Farms’ Community Support Project” (KEFF-COSP) እ.አ.አ ከ ጃንዋሪ 1/2024 እስከ ዲሴምበር 31/2024 ሂሳብ ኦዲት ለማድረግ ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ ቆቃ– ኤጀርሳ ፍላወር ፋርምስ ኮሚኒቲ ሰፖርት ፕሮጀክት “Koka–Ejersa Flower Farms’ Community Support Project” (KEFF-COSP) ከፌዴራል የበጎ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ፣ መንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ ዕቃዎች እና የአደጋ መከላከያ ሴፍቲ ምልከቶች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽከመባ/ግብዓት/ቡ-1/018/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ፣ መንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ
National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Fleet Management System
INVITATION FOR BID 1. The National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Service Items.
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ATC Signal Light Gun Light
Invitation to Bid Procurement of ATC Signal Light Gun Light Procurement Reference No: ECAA-ICB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method:
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of VCCS, Tape Recorder, Radio Tx/Rx, for Jinka, Semera, Negleborna Gonder Arba Minch
Invitation to Bid Procurement of Complete VCCS, Tape recorder, Radio Tx/Rx, for Jinka, Semera, Negleborna Gonder Arba minch, Procurement Reference
የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ ፕሮግራሞች ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለተለያዩ ፕሮግራሞች ስልጠና አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ እቃዎችን ከዚህ
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ADS-B Negele Borna
Invitation to Bid Procurement of ADS-B Negele Borna Procurement Reference No: ECAA-ICB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለሴክተር ጽ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ኃብት ልማት ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለሴክተር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የጉለሌ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት (Addis Ababa City