Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service

Invitation to Bid Procurmenet of Cleaning Service Lot 001 Procurement Reference No: AAU-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ ተባይ ኬሚካል ርጭት ፣ የአይጥ ማጣበቅያና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የፀረ ተባይ ኬሚካል ርጭት፣ የአይጥ ማጣበቅያና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ (2017 ዓ.ም) Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0044-2017-BIDProcurement Category:

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር፤ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ጋቢዮን እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 08/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር፤

ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ያገለገሉ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ያገለገለ መኪና ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ ሊሚትድ በዋናው መ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ያገለገሉ መኪና በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ጥልቅ የውሃ ቁፋሮ በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ጥልቅ የውሃ ቁፋሮ በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የስራው ዓይነት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

ማሽን የመንቀልና የማጓጓዝ ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡– ሎት 1 – የጽህፈት መሣሪያዎች ሎት 2

በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር ኮጠሆ/ጨ/01/2017 በአብክመ ጤና ቢሮ ለኮምቦልቻ ጠቅላላ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ሎት 1 አላቂ የቢሮ እቃዎች፣

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለግብርና የእንስሳት መድሃነት ለመሀል  አምባ መጀመሪያ ደረጃ  ሆስፒታል ለጨቅላ ህፃናት እና ለCBC ማሸን መሀል አምባ ማ/ቤት የመንገድ ዳር መብራት ግዢ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር GGWW/OO7/2017 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ