Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡                                                   የንግድ ቤት/መኖሪያ

ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

INVITATION FOR BIDRE-BID TENDER No-SCWC NCB 05/20204Notice To Bidders Sidama Construction Works Corporation hereby invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the

Sidama Construction Works Corporation Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Materials, Concrete Mixers, Vibrators, Electric Materials, Foam

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ማህበር የፀረ-ተባይ ኬሚካል በበቆሎ ዘር ላይ የሚነከር 2500 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ) ሊትር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሻምቡ ከተማ የሚገኘው የጨፌ ቡሉቅ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ

በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ ዕቃዎችን፣ የመኪና ጎማና የተለያዩ የመኪና እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፤ የተለያዩ ፈርኒቸር፣ የኮምፒዩተር ጥገና፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የተለያዩ አትክልት ዘር፣ ዲጄና የሙዚቃ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 02/2017 ዓ.ምየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-ጉ/ክ/ከ/ዋ/ስ/አስ/ፋ/ 02/2017 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት

የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ ተጠቃሚ ለሆኑ ሴክተር መ/ቤቶች የእቃና አገልግሎት ግዥዎችን በ 1 ምድብ ከፍሎ በግልፅ ጨረታ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 የኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ፅ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን የተለያዩ ግዥዎችን በፑሉ

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation to Bid Lot: 17 Hotel Service 2017 Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0017-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢክዩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስር በሚገኘው ታጠቅ ትራንስፎርመር ማምረቻ ግቢ ውስጥ ተከማችቶ የሚገኙ ባዶ የብረት በርሜሎችን በቁጥር 1,950 በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢክዩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ስር በሚገኘው ታጠቅ ትራንስፎርመር ማምረቻ ግቢ ውስጥ ተከማችቶ

Debre Birhan University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Datacenter Firewall Renewal

Invitation to Bid Procurement of Datacenter Firewall Renewal Procurement Reference No: DBU-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service

Invitation to Bid Procurement Of Printing Service /2017 የተለያዩ የህትመት አገልግሎት ግዥ/ Lot 002 Procurement Reference No: LDI-NCB-NC-0029-2017-BIDProcurement Category: Non

በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ መሳሰሉትን አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/17 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ህዳሴ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የስራ ዘመን የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁስ፤ ማለትም

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የፅዳት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት-9 የፅዳት እቃዎች ግዥ (Procurement of Sanitary Item Items) Procurement Reference No: BHU-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: