Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ክርስታል ዋንጫ እና ቦርሳ ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ክርስታል ዋንጫ እና ቦርሳ ህትመት Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0126-2016-PUR Object of Procurement: ክርስታል ዋንጫ እና
SNV Ethiopia Would Like Eligible Bidders to Procure Goods and Services for Different Materials
NOTICE FOR PRE-QUALIFICATION OF SUPPLIERS & SERVICE PROVIDERS SNV is a global development partner, deeply rooted in the countries where
Abt Associates Inc. Looks for the Provision of Transportation Services
Request for Proposal (RFP)Transportation & Distribution of ITNS – 2nd Round RFP No: RFP#016/2024 Title: Provision of Transportation Services Issuing
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies for the Procurement of Plastic Pallets
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING(NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on April 1,
Nib International Bank Would Like to Invite Sealed Bids from Eligible and Experienced Bidders for the Procurement of the Branding (painting) of ATMs by Using the Bank’s Corporate Color, Desktop Computers, Printers and Scanners & Supply, Installation, Migration, Implementation, and Commissioning of Computing Infrastructure Solutions
INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID FOR THE PROCUREMENT OF THE UNDER LISTED GOOD AND SERVICE 1. Nib International Bank would
በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚውል የተለያዩ ጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መስሪያ ቤቶች፣ማዘጋጃ ቤቶች ለ2017
አዋሽ ባንክ አክስዮን ማህበር በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን መኖሪያ ቤት በህንፃና የተወረሱ ንብረቶች አስተዳደር ዋና ክፍል በኩል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ኢማ በጅማ ከተማ፣ ቦሳ ኪቶ ቀበሌ በራሱ ስም ተመዝግቦ የሚገኘውንና 140 ካ.ሜ ስፋት ያለውን
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region