Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52

Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Kegna Beverages Share Company, CALL FOR DISTRIBUTION OF PRODUCTS

CALL FOR DISTRIBUTION OF PRODUCTS 1. Introduction More than 5,000 stockholders founded Kegna Beverages Share Company, or KBSC for short,

The Afar National Regional State Water and Energy Bureau Now Requests Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of the Construction of a Communal Latrine for the Ayssaita Town in Three (3) Lots and the Construction of a School Latrine for Badahamo School in Amibara Woreda

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors of Category (GC/RC-2) and Above for Rehabilitation of Damaged Vehicle Parking Space of ETCT-1 & ETCT-2 Perishable Cold Room Truck Parking at Ethiopian Airlines Cargo Compound and Head Office Area

The Afar National Regional State Water and Energy Bureau Now Requests Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of an Electric Submersible Pump and Switchboard for the Maintenance and Operation of Water Schemes

ስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የዞኑን ተሽከርካሪዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በመስኩ፡- በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፡፡ የተጨማሪ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የገላ ሣሙና አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Federal Technical and Vocational Education and Training Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cafe Renovation Work – BOQ with Design

Invitation to Bid FTVT Institute Cafe Renovation Work – BOQ with Design Procurement Reference No: FTVETI-NCB-W-0008-2017-BIDProcurement Category: Works Market Type:

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግዥ እና ለመሬት ዝግጅት የሚውሉ ማሽነሪዎችን በኪራይ

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል ሎደር ማሽን ባለ 2.5 ሜትር ኩብ የመጫን አቅም ያለውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር አ/መን/ልማ/ት/002/2017 የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል ሎደር ማሽን ባለ 2.5 ሜትር