Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃ ግዥ፣ የጽ/መሳሪያ ዕቃ ግዥ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ ህትመት በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አለቂ ዕቃና ግዥ ለመፈጻም በአገር
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Surface Pump
Invitation for Bid Surface Pump Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0058-2017-PUR Object of Procurement: Surface Pump Description: Surface Pump Award
የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ጤና ጣቢያ የህክምና መገልገያ እቃዎች (Medical Equipment) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጫንጮ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለከተማው ጤና ጣቢያ የህክምና መገልገያ እቃዎች (Medical Equipment) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
Oro-Construction Group (OCG) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of 4 Units of Electric Vehicles and Pump and Generator
INVITATION FOR BIDTENDER Ref. No. NCB-OCG-03/2017/24 Oro-Construction Group (OCG) has intended to invite eligible bidders for the procurement of: Lot
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የጣራ መጥረጊያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የጣራ መጥረጊያ Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0038-2017-PUR Object of Procurement: የጣራ መጥረጊያ Description: የጣራ መጥረጊያ Award
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Computers and Printers
RE-INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Kegna Beverages S.C. is a Beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on
የኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computer Laptop Computer, Printer, Scanner & UPS ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ OE/103/2024 የኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computer, Printer, scanner EUPS ግዥ