Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ  ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ

ፈያ ኢንተርግሬትድ  ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ   ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት

ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Construction Corporation (OCC) Invite Eligible Bidders for the Sub-contract of Grouting Works for Arjo Didessa Dam Spill Way, Concrete, Hydro Mechanical Works at Right Intake Structure for Arjo Didessa Dam Spill Way and Lighting System for Main Dam Project

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የግልፅ ጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስተካከያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በቀን 17/01/2017 ዓ.ም ገፅ 32 በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ARARI 01/01/2017

ORDA Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Supply and Deliver of Transitional Beehive, Bee Equipment and Safety Clothing

Invitation for Open Bids Bid No, ORDA /NCB/PG/22/2024 ORDA Ethiopia has a plan to purchase Transitional Beehive, Bee equipment and

በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ የህክምና አላቂና ቋሚ እቃ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፤ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የህትመት ስራዎች፣ ፈርኒቸር፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒስ እና የፈርኒቸሮች ጥገናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Chemical Industry Corporation Adami Tulu Pesticides Processing Factory Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply of Different Raw Materials & Packaging Materials

INVITATION FOR (ICB) BID NO.APPF 03/2024 1. Chemical Industry Corporation Adami Tulu Pesticides Processing Factory invites sealed bids from eligible

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን የሉማሜ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለተቋቋሙ ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ

የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 የልደታ ክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፑል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች እና

Jimma City Administration Now Invites Sealed Bids from the Eligible Bidders for the Construction of Walkway Cycle Lane & Greenery

Invitation for Bid Procurement for the construction of Urban Infrustructure in the City Jimma city administration has planned to execute

በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ሱሮ ባርጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ጉጂ ዞን ሱሮ ባርጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ