Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ የአደጋ መከላከያ እና የጤና መጠበቂያ እቃዎች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርጫፍ ጽ/ቤት ሎት /1/ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሎት /2/ የደንብ ልብስ የአደጋ
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ፅድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጣውላ ምርት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ፅድ
በአፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የትምህርት መርጃ ዕቃዎች የፅዳትና ሌሎች አቅርቦቶች የግንባታ እቃዎች፣ የተሸከርካሪና የጀነሬተር መለዋወጫዎች፣ የማሽነሪና አሌክትሮኒክስ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች/ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር መከ/ሰ/ምስ/ዝ/ግ/ጨ/01/2017 በአፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት
የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ስራ ላይ የሚውሉትን የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የቧንቧ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የኤሌክትሪክ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ ቋሚ የህትመት እና የማባዣ ማሽኖችን እና የተለያዩ የስፖርት አልባሳትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/YNO/2017 የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት ስራ ላይ የሚውሉትን፤ ሎት 01 ፤ የተለያዩ ቋሚ
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በአዳማ ባለ 4 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0014-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ጋዜጦችን፣ ወረቀቶችን ብረታ ብረቶችንና ሌሎች ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የንብረት ማስወገድ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 003/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የአገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ጋዜጦችን፣ ወረቀቶችን ብረታ ብረቶችንና ሌሎች ዕቃዎችን
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝየጨረታ ማስታወቂያግ.ጨ.ቁ 06/2017 የተሽከርካሪዎች መለዋወጫ እና ተያያዥ ዕቃዎች አቅርቦት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን
ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የሆቴል አገልግሎት ግዥ በቢሾፍቱ ባለ 3 ኮከብ Procurement Reference No: MInT-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: