Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሃረጅ ጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Waajjira Galiiwaan Aanaa Booracha Mixerii & Trailer 1.5m³ Caal-baasin Gurguru Baarbaada
Beeksisa Caal-baasii Buunnoo Beddellee Kafaalan taaksi Dhaabta Barii Konistiraakshin plc jedhaamu taaksi qarshii 179,537(kuma dhibba sadetiif kuma afurtami sagaliif dhibba
የመኖሪያ ቤት የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ እነ ሀብታሙ ደሴ (9) ሰዎች መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ ደብሪቱ አሰፋ መካከል ስላለው አፈፃፀም
አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ኢንዱስትሪ ህንፃ፣ የመኖሪያ ቤት ግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ስለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 እንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 130 – ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የዳቦ ዱቄት Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0040-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
Baankii Daldala Itoophiya Distrikiitii Amboo Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada
Beeksisa Caal-baasii Baankiin Daldala Itoophiyaa bulaura labsii lakk. 97/90 6 216/92 mti aangoo kennameefin qabeenyaa qaboo armaan gaditti caqasame caal-baasiin
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ለክልሉ አገልግሎት የሚውሉ Station Wagon 9 Seat, Double Cabin Pick up ተሸከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ለክልሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ተሸከርካሪዎች በጨረታ
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር የ2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን ህጋዊ የኦዲት ሥራ ፍቃድ ያላቸውን ባለሙያዎች በጨረታ በማወዳደር ኦዲት ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ ዘጠኝ ህዳሴ ቦሌ ሸማቾች ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ሥራ ማህበር የ2016 ዓ.ም የሂሳብ እንቅስቃሴውን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅ/ጽ/ቤት አላቂ ዕቃዎች እና የፅዳት ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማ እና ጌጣጌጦች፣ የሰራተኛ መታወቂያ፣ የደረት ባጅና የጠረጴዛ ቴፕሌት ህትመት እና የልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡–አ.አ.ቤ.ል.ኮ.ም/ቅ/ጽ/ቤት/002/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምስራቅ ቅ/ጽ/ቤት ሎት 1፡– አላቂ
Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laptop Computer, Desktop Computer and Related
Invitation to Bid Laptop Computer (ላፕ ቶፕ ኮምፒውተር): Desktop Computer (ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር) AND RELATED Procurement Reference No: ENA-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: