Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አዋሽ ባንከ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 19, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንከ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የአየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር ለኢትዩጵያ የ2025 ዓ.ም ሙሉ የሂሳብ ስራን ኦዲት ማስደረግ፣ የጥበቃ ኤጀንሲ ድርጅቶችን አወዳድሮ ስራ ለማሰራት እና ዘመናዊ ኪችን አከራይቶ በኪራይ በማከራየት አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል

C and E Brothers Steel Factory PLC Invites Bids for the Supply of 2,702.70 Tons of Steel Billets.

Reporter (Mar 19, 2026)  Invitation for International Bidding BID NO. CEB/001/2026 C and E Brothers Steel Factory PLC Invites eligible

The Embassy of Sweden in Addis Abeba Invites Sealed Bids from Qualified and Experienced Contractors for the Provision of a Framework Agreement for General Maintenance Services.

Reporter (Mar 19, 2026) PROCUREMENT NOTICE 1. Invitation to Tender – Framework Agreement for General Maintenance Services The Embassy of

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites National Competitive Bids for the Installation and Construction of an Underground Fuel System for the Addis Ababa Data Center.

Reporter (Mar 18, 2026) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAInvitation for National Competitive Bidders Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested and

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ ባለበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝገቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተዉን የመኖሪያ ቤት በጨረታ

ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ 25/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በሸዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ

Zemen Bank S.C Invites Bids for the Procurement of Different Support License Renewals and Software, as Well as Giveaway Items.

Reporter (Mar 18, 2026) Invitation to Bid Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of Different

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ.የተወሰነ የግል ማህበር ለሥራ አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የሬንጅ ባዶ በርሜሎች(Bitumen Barrel) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የሬንጅ ባዶ በርሜሎች(Bitumen Barrel ሽያጭ የጨረታ ሠነድየጨረታ ቁጥር -Disposal MIG -MCE 0001/2018