Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2017 ዓ/ም የዶ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሳረያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ተሽከርካሪ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2017 ዓ/ም የዶ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት

የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ጥገና እና ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች ቱቦላሬ እና አንጉላሬ ብረት፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል እስፖንጅ (ፎም) ፍራሽ፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል የአልጋ ችፑድ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል ከዚህ በታች የተመለከቱትን አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ይፈልጋል። አንድ MASSEY

በአብክመ ገ/መ/ኮ/ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ገ/መ/ኮ/ኤጀንሲ የሰሜን ሸዋ ገጠር መንገድ ጥ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት

Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipments

Invitation for Bid Procurement of ICT Equipment’s 002/2017 Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0019-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of ICT

The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) in Addis Ababa, Ethiopia Hereby Seeks an Expression of Interest (EOI) from Qualified and Experienced Vendors for Contractual Services with a Serials Vendor for ECA Knowledge Management Service Section

የገቢዎች ሚኒስቴር የአሰልጣኝ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የአሰልጣኝ አገልግሎት ግዥ 1 Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-C-0030-2017-PUR Object of Procurement: የአሰልጣኝ አገልግሎት ግዥ 1

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building

Invitation for Bid LOT 22 PROCUREMENT OF BUILDING Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-W-0048-2017-PUR Object of Procurement: LOT 22 PROCUREMENT

ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-3፡የጽዳት ዕቃዎች Procurement Reference No: JKU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 47130000