Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው

በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር

ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Light Rail Transit ServiceEnterprise (AALRTSE) Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders to Procure Light Rail Operation Production Materials with the Open National Competitive Tendering Procedures.

Invitation for bidBid No. AALRTSE/MC-PSD/NCB/001/2024 Addis Ababa Light Rail Transit ServiceEnterprise (AALRTSE) would like to invite interested and qualified bidders

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of LED Lamp P5 Outdoor SMD 320 x 160mm In Addis Abeba & Sheger City, Advanced Digital Foreign Exchange Rate Display Board, Different Types Flags & Different Types Banners

ወጋገን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

ወጋገን ባንክ አ.ማለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፡ ወጋገን 010/2016 ወጋገን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማኅበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች እና ቆርቆሮዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ CN/DE/01/16 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማኅበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶች እና ቆርቆሮዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በኢትዮጵያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በዙሪያው ያለውን 1000 ሜትር የሚሆን የኤምባሲው ዲፕሎማቲክ ካምፓስ ግድግዳ መልሶ ለመገንባት፣ ኮንትራክተሮችን ለመምረጥ ጥሪ እያስተላለፈ ይገኛል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ፣ በዙሪያው ያለውን 1000 ሜትር የሚሆን የኤምባሲው ዲፕሎማቲክ ካምፓስ ካምፓስ ግድግዳ መልሶ ለመገንባት፣ ኮንትራክተሮችን ለመምረጥ ጥሪ

International Medical Corps is Looking for Solar Pumping Systems Located at Afar-Berhale & Submersible Pump

INVITATION TO TENDER – Solar Pumping Systems and Submersible International Medical Corps is an international Humanitarian and development organization working

Enat Bank Would Like to Invite All Interested Bidders for the Supply of Stationery Items, Printing Services, and Different Types of Electric Material

INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BID Enat Bank would like to invite all interested bidders for the supply of Stationery Items,

Habitat for Humanity Ethiopia Invites Eligible Consultants (bidders) to Submit Bids for the Final Evaluation of Empowerment of Vulnerable Communities Through Integrated Slum Area Development

Habitat for Humanity Ethiopia Invitation calls for Final Evaluation of Empowerment of Vulnerable community through Integrated Slum Area Development Bid