Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Tourism Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tire
Invitation for Bid Procurement of Tire Lot Information Procurement Reference Number: MoT-NCB-G-0246-2016-PUR Object of Procurement: Procurement of Tire Description: Procurement
የቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሶፊያ አሊ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ንጉሱ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ
የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አግጨ/004/ኦኩስፋ-ቁጥር-2/2016 ጥቅል-1 (Lot 1)፡ የተለያዩ የወርክ ሾፕ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች እስቴሽነሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኮምፒውተር መለዋወጫ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የግብርና እቃ እና /ዘር/፣ የህዝብ መኪና ኪራይ ድንኳን፣ ዲኮር፣ ሞንታርቦ እና ዲጄ ኪራይ፣ የህትመት ስራ፣ ቋሚ እቃዎች /ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር/ እና የጭነት መኪና አይሱዙ/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር 001/2016 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ፋይናንስ ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድፍጤጣ/ግልጽ/ጨ/01/2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 የድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ለጤና ጣቢያው
የቁራሽ መሬት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፎዝያ አብዱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሁሴን አወል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈደራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይ ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ እና የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
ራዕይ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ የመረብ ኳስ፣ የእግርኳስ፣ የመምህራን ጋወን፣ የጥበቃ እና የፅዳት የደንብ ልብስ፣ የላብራቶሪ ወንበርና ጠርጴዛ፣ የሀላፊዎች ተሽከርካሪን መግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ/ም ራዕይ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ