Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡                                                   የንግድ ቤት/መኖሪያ

ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

INVITATION FOR BIDRE-BID TENDER No-SCWC NCB 05/20204Notice To Bidders Sidama Construction Works Corporation hereby invites qualified and eligible suppliers and manufacturers to provide an offer for the supply of the

Sidama Construction Works Corporation Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Materials, Concrete Mixers, Vibrators, Electric Materials, Foam

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የጽህፈት መሣሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና የፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን የጽህፈት መሣሪያ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች የመኪና ጎማ የፈርኒቸር

በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎጊ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ለሚገኙ 13 ሴክተር መሥሪያ ቤቶች ለሚገዙ ቋሚ

Sidama Construction Works Corporation Invites Qualified and Eligible Suppliers and Manufacturers to Provide an Offer for the Supply of Construction Material

Invitation for Bids Tender No. SCWC RE- NCB 06/2024 Sidama Construction Works Corporation invites qualified and eligible suppliers and manufacturers

በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/ዕ/ሽ 01/2017 በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ሥር በሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች አገልግሎት ሠጥተው ተመላሽ የተደረጉ የቢሮ ዕቃዎች፣ የግንባታ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካል መስፈርት መሠረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኤሌክትሪክ ኬብል ስመግዛት የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/03/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለቦንጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሪክ ኬብል ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ ለማስጠገን ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፍትህ ቢሮ የሚገለገልባቸው መኪናዎች ለአንድ ዓመት በሚቆይ ኮንትራት በሀላባ ከተማ

ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016 ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለሕጋዊ ኦዲተሮች ራዕይ የሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ማህበር በጎ አድራጎት ኤዲተር አወዳድሮ በመቅጠር የ2016ዓ.ም የድርጅቱን ሂሳብ ለማሠራት ይፈልጋል። ኦዲተሩ

በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 አስተዳደር ቡርቃ ቦሪ የመ/ደ/መካከለኛ እና አሶሳ ቅድመ መደበኛ ትምህርት ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 የፅዳት ዕቃዎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች የደንብ ልብስና የሕክምና ዕቃዎች በዚህ መሰረት

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የትኬት ወረቀት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 01/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ