Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety Shoe/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የአደጋ መከላከያ ጫማ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ ትራንስፖርት ዘርፍ 001/2016 በኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የትራንፖርት ዘርፍ የአደጋ መከላከያ ጫማ /safety
Debark University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation to Bid Procurement of Car Rent የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ደረጃ አንድ Procurement Reference No: DKU-NCB-NC-0027-2016-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ውሃና ለስላሳ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ውሃና ለስላሳ ለመወዩ ዋናው ካምፓስ Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0026-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢ.ኢ.ኮሌጅ የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ አዋዳ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ለ2016 በጀት ዓመት ፤ 1. የግዥ መለያ ቁጥር HU/ABEC//07/1510/16 የፍሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እና ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/12/2016 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እቃዎች
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር እዩ 02/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የኪችን እቃዎች ፣ ሎት 02
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር እዩ 02/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የኪችን እቃዎች ፣ ሎት 02
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በፉሪ ክፍለ ከተማ የሙዳ ፉሪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በፉሪ ክፍለ ከተማ የሙዳ ፉሪ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙት መ/ቤቶች
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ