Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጎንደር ዩኒቭርስቲ የአልጋ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid bed sheet የአልጋ ልብስ Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0047-2017-PUR Object of Procurement: bed sheet የአልጋ ልብስ Description: Item
በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኙ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሰው መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/ 2017 በወሎ ዩኒቨርሲቲ የላኮመንዛ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ በስሩ ለሚገኙ የስራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው ስር ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ እስተሽነሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በወረዳው
አርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የህንፃ ፅዳት አገልግሎት ለአንድ ጊዜ መግዛት ይፍለጋል
Invitation to Bid የህንፃ ፅዳት አገልግሎት ለአንድ ጊዜ ግዥ Procurement Reference No: AHRI-NCB-NC-0013-2017-BIDProcurement Category: NonConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መስሪያዎች፣ መስተንግዶ፣ ትራንስፖርት፣ የፕሪንተር ጥገና እና ህትመትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/የመሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ እቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም ሎት 01
Ministry of Culture & Sport Invites Eligible Bidders to Procurement of Printing
Invitation for Bid Procurement of printing./ Procurement Reference Number: MOCS-NCB-G-0215-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of printing./ Description: Procurement of printing./
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔረስብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ብሔረስብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ ገንዘብ/ጽ/ቤት ለወረዳ
Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders to Procurement of IT Materials (MGA 2017)
Invitation to Bid Procurement Of IT Materials (MGA 2017) Procurement Reference No: ESS-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
The SERS Irrigation and Lowland Area Development Bureau an Implementing Agency of the Client Invites Proposals for the Provision of Consulting Service on Feasibility Study and Detailed Design Activities
Invitation to Expressions of Interest for Consultancy Service Quality and Cost Based Selection (QCBS) Name of Project Food System Resilience