Re-Invitation Tenders in 2021
Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸዉን በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Jul 12, 2026) ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩና ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሸከርካሪው አይነት የተሰራበት ሃገርና ዘመን
ቲናው ቢዝነስ አ.ማ. ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ_ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ሸያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 41/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች መኪናን ጨምሮ በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Mathiwos Wondu Foundation (MWF) Invites Qualified Travel Agencies to Bid for Air Ticket Supply and Travel Management Services for Two Years.
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO TENDER AIR TICKET SUPPLY AND TRAVEL MANAGEMENT SERVICES The Mathiwos Wondu Foundation (MWF) invites
The United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia is Seeking Quotations for the Procurement of Various ICT and Connectivity Equipment Including Laptops, Headsets, Screens, Routers, Switches, UPS Units, Printers, and Storage.
Capital (Apr 05, 2026) Request for Quotation (RFQ) Procurement of ICT and Connectivity Equipment UNDP-ETH-00691 Negotiation: UNDP-ETH-00691 The United Nations
Farm Africa Invites Contractors of GC-5/BC-5 and Above to Submit Sealed Bids for the Construction of Three Store Blocks in Halaba & Kembata Zone, Kachabira, Wera and Kedida Gamela Woredas.
Reporter (Apr 05, 2026) INVITATION TO BID (ITB)(For All Contractors of category GC-5/BC-5 & above) Farm Africa is an international
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ.የተ.የግ.ማህበር (Hyundai H1) መኪና ባለበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Apr 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሀይወንዳየ (Hyundai H1) መኪና ባለበት አወዳድሮ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል:: ስለሆነም
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
The United Nations Development Programme (UNDP) Ethiopia Invites Quotations for the Procurement of ICT and Connectivity Equipment Including Laptops, Headsets, Screens, Routers, Switches, UPS Units, Printers, and Storage.
Fortune (Apr 05, 2026) Request for Quotation (RFQ)Procurement of ICT and Connectivity EquipmentUNDP-ETH-00691Negotiation: UNDP-ETH-00691 The United Nations Development Programme (UNDP),
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን
ኢካፍኮ አክሲዮን ማህበር ለጋራዥ አገልግሎት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ ሁለት ዓይነት የመኪና ማንሻ ሊፍቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለመኪና ማንሻ ሊፍቶች ግዥ የወጣ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥርOO4/2018 ድርጅታችን ኢካፍኮ አክሲዮን
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰፋቶ ቀርሳ እስክ እባካና ገርጋራ ገባር ላለው መንገድ የጠጠር ሥራ ለማሠራት ና ከአረዳ እስከ ጅማ ወለኔ ድረስ ላለው መንገድ የእስትራክቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/016/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ