Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፤ PALM/ CRUDE OiL፤ ሞባይሎች የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቀላል ተሽከርካሪ ጎማና መለዋወጫዎች እና የሰራተኞች ደንብ ልብስ ከነስፌቱ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ካሸናፊው ላይ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ባሌ ዞን የራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ለሚገኙ ባለበጀት መ/ቤቶች አላቂ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ፣ ህትመት፣ የህክምና እቃ፣ የመድሃኒትና እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፣ የመስተንግዶ አገልግሎት፣ የጥገና ስራ፣ የራዲዎሎጂ የባለሙያ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 12 ጤና ጣቢያ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን በ1ኛ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for ESP to Bag House Conversion
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/40/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder to
በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 የበጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የሞተር ሳይክልና የመኪና ጎማዎች በግልጽ ጨረታ ህጋዊና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ አርሲ ዞን ወንዶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች 1ኛ ዙር በ2017 የበጀት ዓመት ቀጥሎ
ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን የተለያዩ አይነት ሶላሮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የወጣ የሶላር ግዢ ማስታወቂያ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ካፋ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በህብረት ሥራ
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of River Gravel, for the Drilling Project
INVITATION FOR BIDRe-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-075/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና የደንብ ልብስ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዢ ጨረታ መመሪያ በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የዳዎ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ለመስሪያ ቤቱ የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎች
የቤትና ይዞታ የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሀና ዋለልኝ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ አቶ ዳዊት ዋለልኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ