Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት ማለትም  ሎት 1. የኮምፒውተር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ/

የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation to Re-Bid(National Competitive Biddings)IFB Title: Procurement of Digital ScreenReference Number: SB /NCB/G/OI/ 2024/25 Siinqee Bank Share Company has allocated a budget towards the cost of procurement of a Digital

 Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Digital LED Screen

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት መወዳደር

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 02/አር/ኮ/ 2017 የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች በስራ/በንግድ/

የአርዳይታ ግ/ሙ/ት/ስ/ኮሌጅ በ2015/2016 የምርት ዘመን ያመረተውን ስንዴ እና ገብስ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ለመንግስት ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽዳት እቃዎች እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨ.ቁ.01 በአርሲ ዞን የጢዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልጽና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 08/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና

University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Animal Food

Invitation to Bid LOT 22 Procurement of Animal Food /የእንስሳት መኖ/ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0029-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል ክረሽድ አግርጌት (ዜሮ ጠጠር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግዢ ቁጥር GN-004/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ–ጐንደር መንገድ ግንባታ

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በምስራቅ ወለጋ ዲስትሪክት ሥር የሚገኘውን የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁፕር OFWE/WB/Bar.01/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የወለጋ ደንና ዱር እንስሳት

የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ኮምፒዩተሮችና ላፕቶፖች፣ ሞተር ሳይክሎችና የሞተርና የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶችና የስፌት አገ/ቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በሸካ ዞን የአን/ወ/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ያሉት ሴ/ር መ/ቤቶች ለሥራ አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Program Pharmaceuticals

Invitation to Bid Procurement of Program Pharmaceuticals (ICB) Procurement Reference No: EPSA-ICB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች፣ “Medical Equipment Spare Part and Accessories” እና “X-ray Machine” ለአንደኛ ጊዜ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት:- መድኃኒት እና የህክምና እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ-ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ እና ፈጭቶ የሚያቀርቡ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥሮች DCE/OI/93/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለነቀምት ሶጌ- ከማሽ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የተለያየ ዓይነት ጠጠር ድንጋይ አፈንድቶ