Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR Object of Procurement: ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት002- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትግራይ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍትሐብሔር ችሎት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሾች እነ ጌቱ ኪሮስ 178 ሰዎች አፈ/ተከሳሾች፡ እነ አቶ ገ/ሄር ካሕሳይ 3 ሰዎች በመካከላቸው ባለው የአፈጻጸም ክርክር ንብረትነቱ
ከወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዮሐንስ ባቴ እና በአፈ/ተከሳሾች እነ ሞገስ ጎልዳ (2 ሰዎች) መካከል ባለው የአፈጻጻም ክስ መነሻነት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የጽሕፈት መሣሪያ አላቂ እቃዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ የሰላድንጋይ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የጽሕፈት
በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ኮርፖሬሽኑ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቀሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር–ኢንሥኮ-ማዕከል ግዥ ብግጨ 03/2017 ኮርፖሬሽኑ የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ለማንቀሳቀስ የምርት መያዣ ፕላስቲክ ሳጥን ግዥ የመንግስትን ግዥ
ባህር ዳር ዩንቨርሲቲ የወርክሾፕ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የወርክሾፕ እቃዎች Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0024-2017-PUR Object of Procurement: የወርክሾፕ እቃዎች Description: የወርክሾፕ እቃዎች Award
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Key
Invitation for Bid Purchase of Key Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0021-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Key Description: Purchase
የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና ለመኖሪያ የሚሆን ቦታ በሊዝ ጨረታ አወዳድሮ ለማስተላለፍ ተወዳዳሪዎችን ይጋብዛል
የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በአዋጅ በተሰጠው ተግባርና ሃላፊነት መሰረት በእሬሻ በእሪንዛፍ እና ዘቢዳር ቀበሌዎች ለድርጅትና ለመኖሪያ የሚሆን
Jigjiga University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Vehicle Spare Parts
Invitation to Bid Vehicle Spare Parts Procurement Reference No: JJU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code:
የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች