Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
INVITATION FOR OPEN BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description Bid Reference No. Bid Closing Date & Time Bid Opening Date
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dangote Packaging Materials Plc Invites Eligible Bidders for the Procurement of Polypropylene Recycle Pellets
CALL FOR BID FOR PURCHASE OF POLYPROPYLENE RECYCLE PELLETS FROM DANGOTE PACKAGING MATERIALS, ETHIOPIA Introduction Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia)
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17- 06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት የግራናይት ማንጠፍ የእጅ ስራ ዋጋ ብዛቱ እና መግለጫው በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SC/125/2017 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ G+10 /17- 06B/ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት የግራናይት ማንጠፍ የእጅ
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Extended VHF Radios, VSAT LINK , Photovoltaic Solar Power And Associated Systems For Negele Borna
Invitation to Bid Procurement of Extended VHF Radios, VSAT LINK , Photovoltaic Solar Power And Associated Systems For Negele Borna
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ 2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ 2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የጽዳት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ጉ ጽ/ቤት ቤት ከሳሪስ አቦ አደባባይ አጠገብ በሚገኘው በገዳሙ የይዞታ ቦታ ላይ 3B+G+10 የሆነ ህንጻ ሙሉ የዲዛይን ሥራውን ህጋዊ እና ብቁ የሆኑ አማካሪዎችን አወዳድሮ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል በመያዝ ለማሠራት ይፈልጋል
የህንጻ ዲዛይን ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የሳሪስ ም/ቅዱሳን ፈ/ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና አቡነ አረጋዊ ገዳም ሰ/ጉ ጽ/ቤት ቤት ከሳሪስ አቦ
The Association of Ethiopian Architects (AEA) is Sending Out an Expression of Interest for a Certified Auditing Firm to Conduct Auditing Service for the Fiscal Years 2016,2017 and 2018 E.C
Expression of Interest The Association of Ethiopian Architects (AEA) is sending out an expression of interest for a certified auditing
Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Mana Sirreessaa Godina Ha/Lixaatiif Sirreeffamtoota Seeraa Isa Jalatti Bulchuuf Kan Oolu Nyataa Bilchaataa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Dhiyeessisuu Barbaada
BEEKSISA CAALBAASIILakk. Caalbaasi 8/2017 Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Mana Sirreessaa Godina Ha/Lixaatiif sirreeffamtoota seeraa isa jalatti
Ethiopian Civil Aviation Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of ILS for Semera Airport
Invitation to Bid Procurement of ILS for Semera Airport Procurement Reference No: ECAA-ICB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽ/ መሣሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትራንስፖርት መንገድ ልማት ቢሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽ/መሣሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የጽዳት