Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR  Object of Procurement: ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት002- በድጋሚ የወጣ

ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች

ዊማ ኢንተርናሽናል የሞተር ብስክሌቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ዊማ ኢንተርናሽናል ኢንክ በኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ኤጀንሲ በመዝገብ ቁጥር 3058 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀስ የበጎ አድራጎት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ብርሃን ባንክ አ.ማ. አዉቶሞቢል ጋምቤላ ከተማ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ – 05/18 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጸዉን ያገለገለ

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት በ 19/07/2018 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈዉ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት

ብሔራዊ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከዕዳና ዕገዳ ነፃ የሆኑ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች፤ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) የተጎዱ ተሽከርካሪዎችና የተሽከርካሪዎች ቅሪት አካላት እና ሌሎች ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ጨረታየጨረታ ቁጥር 05/26 ብሔራዊ የኢትዮጵያ

አዲስ ባንክ አ.ማ. በዋስትና የያዛቸው ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ የወፍጮ ዲናሞ (ጉልበት 20 HP/15 KW ቮልት 380v Three Phase Motor V/A Switch (5) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6dcdf85d-ca7f-4af3-bc6b-091d170709aa/open Lot Information

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ረጅሙ የፖሊስ ዱላ (የሚተጣጠፍ) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e529d68c-54c2-4210-949b-9963c033f699/open Lot Information