Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያየተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ. ብግጨ/10B/2016 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንደተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴክኒካልና ፋይናንሽያል መስፈርት መሰረት አማካሪ ድርጅቶችን
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Lime Powder Bag
INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. OBOA/NCB/01/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)
Oromia Construction Corporation (OCC) Intends to Invite Eligible Bidders to Procure Filler Material Pump and Crusher Spare Parts
INVITATION FOR BID TENDER Ref. No. NCB/OCC-064/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) intends to invite eligible bidders to procure filler material
የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር የጎማ እና የመሳሰሉትን እቃዎች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 001/2017 ዓ/ም የቡታጅራ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አዲስ ለተገነባዉ የከንቲባ ቢሮ አገልግሎት የሚውል ሙሉ የፈርኒቸር
Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA) Invites Interested and Qualified Bidders/ Suppliers for the Purchase of Motorcycle
Re-AdvertisementEthiopian Muslims Relief and Development Association (EMRDA)Invitation for BidsSupply of MotorcyclesProcurement Number: MC 2/2024 Ethiopian Muslims Relief and Development Association(EMRDA)
ደብረ ማርቆስ ከተማ አስ/ፍ/ቤት የቤት ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ ወ/ሮ ሃይማኖት ጫኔ በአፈ ተከሳሽ አቶ ገዛሃኝ ጌታሁን መካከል ስላለው የባልና ሚስት የአፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአፈ/ተከሳሽ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ (ለ2017 ዓ.ም) ለእንግዶች፤ለባለድርሻ አካላት እና ለደንበኞች በስጦታ መልክ የሚበረከቱ እቃዎችን የኮርፖሬሽኑ ሎጎ የታተመበት እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ የስጦታ እቃዎችን በኮርፖሬሽኑ ሎጎ በማሳተም ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ./ብገጨ/01/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአዲስ ዓመት ዋዜማ(ለ2017 ዓ.ም)
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ
በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ መግዛት ወይም ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መ/ በስልጤ ዞን የላንፍሮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሆኑ ዕቃዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አቶ ፍቅሩ አለሙ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጣምሽኝ ኬርዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል