Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በባሌ ዞን አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ ልዩ ስሙ ሼክ ኢርቦ የሚባል ቦታ የሚገኘውን የቁም ደን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂይ የሽያጭ መለያ ቁጥር 03/002/2017 በባሌ ዞን አጋርፋ የግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የተለያየ ብዛት ያላቸውን ቆየት ያሉ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ከነመለዋወጫቸው፣ የቧንቧ እቃዎች አሮጌ የመኪና መለዋወጫዎችና ጎማዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የቢሮ ቁሳቁሶች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ከነመለዋወጫቸው የቧንቧ እቃዎች፣ አሮጌ የመኪና መለዋወጫዎችና ጎማዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ስኬት ባንክ አ.ማ. በዋስትናነት የተያዙ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ. (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ
Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hard Disk
Invitation for Bid PR/LM/14 REQ OF SSD HARD DISK Lot Information Procurement Reference Number: AII-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: PR/LM/14 REQ
የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር የ 2017 በጀት ዓመት ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽ/መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል 180 ሲሲ እና ከዚያ በታች፤ የተለያዩ መኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ቴክኒክና ሙያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ከሕጋዊ እና አቅም ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሻላ ወረዳ ገንዘብና ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴክተር የ 2017 በጀት ዓመት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፡– ኤሌክትሮኒክስ ፈርኒቸር
ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን አክሲዮን ማህበር በአዋጅ ቁጥር 626/2001፣97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ
Animal Health Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Mitsubishi Car Spare Part
Invitation for Bid Lot 3 Mitsubishi Car Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: AHI-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Lot 3
የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/17 የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የኤሌክትሮኒክስና ፈርኒቸር ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል።
የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/17 የአማራ ህንጻ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የአንቲ ቫይረስ ሶፍትዌር አገልግሎት