Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
RE-BID INVITATION NOTICE FOR PRICE QUOTATION OF VAULTS BID Ref. No: SDBS/VAULT/0025/2024 Sidama Bank S.C. would like to invite interested and eligible bidders to Purchase cash vault bid documents from
Sidama Bank S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Bidders to Purchase Cash Vault Bid Documents from the Facility and Procurement Department
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ደርቤ ለማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይናለም ክብረት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል በኮ/መ/ቁ 182722 በ28/03/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/185714 በ14/4/2015 ዓ.ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-071/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of Lot-1-300mm PVC hydrofoil water stop bulb for the
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Purchase of a 300mm PVC Hydrofoil Water Stop Bulb for the Arjo Dam Project & Galvanized Corrugated Iron Sheet G-32 for the Angar Dam Project
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግልት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቁጥር 2 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኘው) ለደንበኞች አገልግሎት አመቺ የሆነ ከሪፌንቲ አደባባይ እስከ 93 ማዞሪያ ድረስ ባለው አካባቢ የሚገኝ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ኢኤአ/ደቡብ.አ.አ.ሪጅን/ግጨ/001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግልት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቁጥር 2 (ቦሌ
The Ministry of Labor and Skills (MOLS) Now Invites Eligible Individual Consultants to Indicate Their Interest in Providing the Services of Procurement Specialist – Individual
Request for Expression of Interest (Consulting Services- Individual Selection) Country:The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: East Africa Skills
Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of High Traction Rubber Tracked Tractor
INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No:- FP/OT/17/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የፓወር ኢኩፕመንት ማምረቻ ኢንዱስትሪ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
እርማት እና የጨረታ መክፈቻ እና መዝጊያ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 26
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወሎ ዞን የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እና ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ተያያዥነት ያላቸው አልባሳት፣ ህትመት እና ኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የደ/ወሎ ዞን የመቅደላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል በግልፅ
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የግንባታ ዕቃዎች፣ ተሽከርካሪ ጎማ፣ የናይትሮጂን መያዣ ጃር/፣ የተሻሻለ የንብ ቀፎ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት 1- የግንባታ ዕቃዎች፣ 2- ተሽከርካሪ ጎማ፣ 3 የናይትሮጂን መያዣ ጃር/፣ 4- የተሻሻለ የንብ ቀፎ
የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለእህል ጥራት፣ ቁጥጥር እና እንክብካቤ የሚያስፈልጉ የመገልገያ መሳሪያዎች፣ ቁሳቁሶች እና የተባይ መከላከያ መድሃኒቶች ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደር ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ኢንሥኮ-/ብግጨ 04/2017 የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለእህል ጥራት፣ ቁጥጥር እና እንክብካቤ የሚያስፈልጉ የመገልገያ መሳሪያዎች፣ ቁሳቁሶች
በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛትና የህትመት ውጤቶችን ለማሳተም በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የፌ/ማ/ቤት ኮሚሽን/ጠ/ሆስፒታል ግዥ/001/2017 ዓ.ም በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጠቅላላ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት የፅዳት ዕቃዎችን ለመግዛትና የህትመት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕ/ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕ/ሪጅን ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ