Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያው ሪፕብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ እዳ የያዘውን የአክስዮን እጣ ድርሻ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር -01/2016 የሚኒስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው
ገቢዎች ሚኒስቴር የአክስዮን እጣ ድርሻ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ጥናቱን ማስደረግ ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ በክልሉ በሚገኙ ወረዳዎች የማዕድን ሀብት ጥናት ለማከናወን በዘርፉ ህጋዊ
የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሕንፃ መሣሪያ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሳይከል መለዋወጫ ዕቃዎችን፣ ለቢሮ ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ጨርቃጨርቅና የተሰፉ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞተር ሣይክል ግዥ፣ የምግብ ማብሰያ እና መመገቢያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በፑል ለሚተዳደሩ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መሰረት ሌሎች አላቂ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን የአዳራሽ ተገጣጣሚ /ተሳሳሪ/ የውጭ ስሪት ወንበር የቤትና የቢሮ እቃዎች ማስዋቢያዎችና መገልገያዎች /ፈርኒቸር/ አስመጭነት ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ የጁቤ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ግንባታቸው የተጠናቀቁና መሠረተ ልማት የተሟላላቸውን 545 ባለ አራትና ባለ አስራ አንድ ወለል ከፍታ ያላቸውን መኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በአዋጅ ቁጥር 84/2016 በአንቀጽ 22 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ገንብቶ ከሚያስተላልፋቸው መደበኛ የጋራ መኖሪያ
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት መድኃኒቶች፣ የህክምና እቃዎች እና Medical Equipment Spare Part and Accessories በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- መድኃኒቶች እና የህክምና እቃዎች ለሶስተኛ ጊዜ “Medical Equipment spare part and
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ 200 KVA(150/0.4)KV ትራንስፎርመር ከነማጓጓዣ ዋጋ እስከ ወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት እርባታ ማዕከል ድረስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የኤሌክትሪክ ትራንስፎርመር ዝርጋታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 92/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለወላይታ ሶዶ ዳልጋ ከብት ዝርያ ማሻሻያ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለጤና ማዕከል አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች (Patient Bed With Matters), (Apron, Plastic), (Couch, Examination), (laundry Machine), (Vaccum Extractor, Manual), (Vacuum Extractor, Electrical), (Basic Vaginal Instrument Set MVA), Suction Machine, Foot Operated), (Drums, Metalic Container) (Baby Scale), (Episiotomy Set), (Rescilator, Complete For Adults, Children & Neonates), Manual Patient Ventilatilator For Adults) (Manual Patient Ventilator Neonates), (Dilatation & Curettage Set), (lncision & Deranges Set (scissors, Needle Holder, Kidney Dish), (IV Stand) በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/13/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለፋብሪካው ለጤና ማዕከል አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ
መስከረም አንድ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማ፣ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የደንብ ልብስ ስፌት አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 ልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ መስከረም አንድ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ሙገር ዋና መስሪያ ቤት እና ታጠቅ ቅርንጫፍ የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሙሲፋ/16/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን መግር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ከታች በዝርዝሩ