Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Wollo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Garment and Leather Laboratory Devices and Consumables
Government(Oct 23, 2025) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/61e7197e-7e68-4827-be3d-f391e9ebaf6b/open Invitation to
ገነቴ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል እና ለወልድያ አያሙሌ ቤተ-መጻሕፍት የኮርኒስ ሥራ የሚሆን የአርምስትሮንግ አቅርቦትና ገጠማ ሥራ እንዲሁም ለከሚሴ እናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ግንባታ 75ሜ3 GRP የውሃ ታንከር አቅርቦትና ገጠማ ሥራ በዘርፉ በተሰማሩ ህጋዊና ብቃት ካላቸው ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በወልዲያ ከተማ አስተዳደር
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የፕሪንተር ቀለም፣ ሌሎች አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ፣ ቋሚ እቃ ጀነሬተር እንዲሁም የመኪና ጎማ ከነ ካላማዳሪው ከመደበኛ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የባንጃ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1
የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት 1500 ካሬ ሜትር የሆነ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አፈ/ከሳሽ አቶ ዳንኤል
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የመኪና መለዋወጫ ስፒር ፓርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በግንደወይን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሎት
የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ መሠረት ለመኖሪያ እና ድርጅት አገልግሎት የተዘጋጀ ቦታዎችን 1ኛ ዙር በግልጽ መደበኛ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) የመሬት ሊዝ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዳንግላ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የመሬት ባንኪንግና ፋይናንሲንግ ቡድን
የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለምግብነት የሚውሉ ንፁህ በቆሎ ብዛቱ 17,160.80 የሆነ፣ ያልተበጠረ ጤፍ እና የተለያዩ ብጣሪዎችን ለመሸጥ እንዲሁም አዲስ የዘር ማሸጊያ ክረጢት ለማሳተም፤ ጥራቱን ጠብቆ ሊያጭድና ሊወቃ የሚችል የኮምባይን ሀርቨስተር ለመከራየት እና ከወረዳዎች የተመረተዉን ዘር በአራቱም ጣቢያዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመከራየት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ለምግብነት የሚውሉ ንፁህ በቆሎ ብዛቱ 17,160.80 የሆነ፣ ያልተበጠረ ጤፍ
የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኮምቦልቻ ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 በጀት አመት የሚያስፈልጉና ከዚህ በታች
የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ ግንባታ እንዲሰራ ይፈልጋል
Be’kur(Oct 20, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት አመት በኮሌጁ ስታንድረዱን የጠበቀ የመዝናኛ ክበብ