Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Bule Hora University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items
Invitation to Bid ሎት-10 የስቴሽነሪ እቃዎች ግዥ (Procurement of Stationery Items) Procurement Reference No: BHU-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ቋሚ እቃዎችን፣ አላቂ እቃዎች እና የጥገና ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- 001/2017 በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 የጥበብ እድገት ቅ/አ/አ/መ/ደ/ት/ቤት ቋሚ እቃዎችን፣ አላቂ እቃዎች እና የጥገና
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ
የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የቢሮ መቀመጫ ወንበር የባለሙያ፣ የባለጉዳይ እና የኃላፊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የብርብር ከተማ አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ስሴክተር መ/ቤቶች፦ የጽሕፈት መሣሪያዎችና የቢሮ መቀመጫ ወንበር የባለሙያ፣ የባለጉዳይ እና የኃላፊ
Awash Bank S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders of Contractors Category GC 2/BC1 and Their License is Renewed for 2016 E.C for Construction Works of Awash Bank, BONGA Branch Building B+G+7 to Be Constructed in South West Peoples Region BONGA Town
INVITATION TO BID National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-RE 16/2024/25 Awash Bank S.C invites sealed bids from eligible
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዘውዱ አስራት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ጌጤ ሀሰን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ቤት ቅመማቅመም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብ ቤት ቅመማቅመም ግዥ Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር አንድ ባለ 800 KVA ኮምፓክት ትራንስፎርመር ስቶክ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ.የተ.የግ.ማህበር አንድ ባለ 800 KVA ኮምፓክት ትራንስፎርመር ስቶክ ካላቸው አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items
Invitation to Bid Procurement of Stationery Items Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0039-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: