Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የፅዳት እቃዎችን እና አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችን ግዥ በኤሌክትሮኒክስ የመንግስት ግዥ ስርዓት (Electronic Government Procurement System) በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት የሰራተኞች የደንብ ልብስ ፣የፅዳት እቃዎችን እና አላቂ የቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎችን ግዥ በኤሌክትሮኒክስ
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Sealed Bids from Eligible Bidders from All over the World for the Procurement of Subcontracts for the Construction of Grouting Works at the Upper Gudder Fatol Dam & Appurtenant Structures Construction Project Under National Competitive Bidding
Invitation for National Open Bid (Re-Bid) Tender No. ECWCT-NCB-PW-18/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) here by invites sealed bids
ገቢዎች ሚኒስቴር የምሥራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የጣት አሻራ ማሽን፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ማሽን ሰርቪስና ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት MOR EAST OPEN BID 03/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምሥራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የ2017 በጀት
በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል የህትመት አገልግሎት በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳዳሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ድ/ዳ/ድ/ ጮ/ሆ/03/17 በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የህትመት አገልግሎት በግልፅ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ማሽኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– ESLSE/P&T/REQ/2024/35066 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት የሚውሉ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ ሶ/ክ/ፕ/ሎ/ዌ/ፋ/005/2017 ዓ/ም የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሶማሌ ክልል ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በተጫራቾች መመሪያ
የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2017 ዓ/ም የዶ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች የጽ/መሳረያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ንብረቶች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ተሽከርካሪ ሞተር ሣይክሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የይ/ጨፌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በበጀት ዓመት በ2017 ዓ/ም የዶ/ጨፌ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ሥር ያሉ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት
የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ጥገና እና ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው የአርማታ ብረቶች፣ ለጥገና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መጠን ያላቸው ብረቶች ቱቦላሬ እና አንጉላሬ ብረት፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል እስፖንጅ (ፎም) ፍራሽ፣ ለታራሚዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል የአልጋ ችፑድ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 የኦሮሚያ ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በስሩ ለሚገኙ ማረሚያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ጥገና እና ለታራሚዎች
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ቢሾፍቱ ኩሪፍቱ ማዕከል ከዚህ በታች የተመለከቱትን አገልግሎታቸውን የጨረሱ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል። አንድ MASSEY