Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ግብአት ጤፍና ሩዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብ ግብአት ጤፍና ሩዝ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አሊኑፋ ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
Ministry of Industry Invites Eligible Bidders for the Procurement of Machine Spare Parts
Invitation to Bid Procurment of Machine Spare Parts/የማሽን መለዋወጫ እቃዎች ግዥ ሎት 01/2017 ዓ/ም Procurement Reference No: MoI-NCB-G-0008-2017-BIDProcurement Category: Goods
The HPRS Transport and Road Development Bureau Now Invited Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Design Review and Supervision Consultancy Services of Rural Road
INVITATION TO-BID Procurement Reference Number: HTRDB 004/17 1. The HPRS Transport and Road Development Bureau now invited sealed bids from
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግስት ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች፣ ቁርጥራጭ ብረታ በረት፣ ያገለገሉ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ጀነሬተሮች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፍሪጆች ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ባህር ዛፎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 27/207 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመንግስት ፋይናንስ ቢሮ በክልሉ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ መኪናዎች እና ሞተር ሳይክሎች፣ ቁርጥራጭ
Gurage Zone, Finance & Economic Development Now Invites Wax Sealed Bids from Eligible Bidders for the Contraction of Fenta Water Supply Project in Gurage Zone Abeshige Wereda for Gurage Zone Water Mine Energy Department
Invitation for Bids (IFB) IFB Title: – Civil Work Construction National Competitive Bidding (NCB) BID.NO:- GZWMED/CWC/01/2017 1. Gurage Zone, Finance
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ወረዳ 12 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የቢሮ እድሳት የግድግዳ ቅብ፣ የመብራትና የውሀ ስራዎችን ወዘተ የመሳሰሉትን የህንጻውን አጠቃላይ እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት(ለማሳደስ) እና የሚወገዱ ንብረቶች የቢሮ መገልገያ ጠረጴዛና ወንበር፣ በደንብ የተወረሱ ቆርቆሮ፤ ጋሪ፤ አልባሳት ወዘተ የመሳሰሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 የቢሮ እድሳት፣ የግድግዳ ቅብ፣ የመብራትና የውሀ ስራዎችን ወዘተ የመሳሰሉትን የህንጻውን አጠቃላይ እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት(ለማሳደስ) ይፈልጋል፡፡ የሚወገዱ
በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን በደ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ አዲስ ዘመን ማረ/ቤት ጤፍ፣ በቆሎ፣ሩዝ፣ የባቄላ ክከ ተቀምሞ የተፈጨ በርበሬ፣ የዳቦ ፊኖ ዱቄት፣ የዳቦ ማንኳፈፊያ፣ የምግብ ጨው፣ የምግብ ዘይት፣ የማገዶ እንጨት በግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ ከአቅራቢዎች መካከል በሎት ድምር አወዳድሮ መግዛት (ማሰራት) ይፈልጋል
ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ማረ/ቤቶች ኮሚሽን በደ/ጎ/ዞ/ማረ/ቤቶች መምሪያ አዲስ ዘመን ማረ/ቤት አስ/ጽ/ቤት የህግ ታራሚዎች ምግብ እና ምግብ
የገቢዎች ሚኒስቴር የመጋረጃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የመጋረጃ ግዥ Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0088-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 106000000