Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/14/2024 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ምድብ
የብርሃን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/የግ/ባለንብረቶች ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ሒሳብ አጫርቶ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ መዝጋት ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የብርሃን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/የግ/ባለንብረቶች ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ሒሳብ አጫርቶ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ መዝጋት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በፕሮጀክት ፋይናንሲንግ አገልግሎት የውሃ ማጠራቀሚያ ጋን ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በፕሮጀክት ፋይናንሲንግ አገልግሎት ከዚህ በታች የተመለከተውን ባንኩ ከደንበኛው መልሶ
ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Bidders for the Procurement of Sedan Electrical Vehicle
INVITATION TO BID DIDDERS FOR THE SUPPLY OF SEDAN VECHLE 55KW Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የገላን ጉራ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም በጀት አመት መድሃኒት እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ገ/ጉ/ጤ/ጣ /008/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የገላን ጉራ
የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያሰፈልጉ የመኪና ጎማ፤ የመኪና አልባሳት፤ የመኪና ባትሪ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች እና የሶፍትዌር ሲስተም ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 003/2017ዓ.ም የአ/ቃ/ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ሥራዎች ፑል የመንግስት ግዥ ቡድን ለሴክተሮች የሚያሰፈልጉ የመኪና ጎማ፤ የመኪና አልባሳት፤ የመኪና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ በኩል በክልሉ ጤና ቢሮ የበጀት ድጋፍ በዲላ ከተማ የኦዳያአ ጤና ጣቢያ ግንባታ ቀሪ ሥራ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC/BC 6 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ
The Amhara National Regional State Amhara Road Bureau Invites Bidders to Submit Sealed Bids for the Detail Engineering Design and Construction Supervision for Different Road Projects
INVITATION TO BID 1. The Amhara national regional state represented by Amhara road bureau (ANRS RB) has received financing from