Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡                                                   የንግድ ቤት/መኖሪያ

ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአቃ/ቃ/ክ/ከ/አነ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 002/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ሴ/መስሪያ ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት የተለያዩ ክፍሎችን ማስገንባት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኘው ለጃናሞራ ወረዳ ሴ/መስሪያ ቤቶች

የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በወረዳው ውስጥ ላሉት መኪኖች አገልግሎት

አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ሕንፃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com (Mar 25, 2026) የሕንፃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ አጋር ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት

የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Bekur (Mar 23, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጃዊ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የግ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ሂደት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. እቴሽነሪ ሎት

በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተያዘው 2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ መስሪያ፣ የካርድ ክፍል ማስፋፊያ እና የበር ታፔላ መገንቢያ አገልግሎት የሚውል ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የፀደይ ባንክ ፍ/ሰላም ዲሰትሪክት አቶ እንየዉ እሸቴ ቆያቸዉ በፀደይ ባንክ ይልማና ዴንሳ ቅርንጫፍ

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (Mar 23, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሙላት አበራ እና በአፈ/ተከሳሽ አጉማስ አየነዉ መካከል ስላለዉ የአፈፃፀም ገንዘብ ክስ ክርክር

በአብክመ በምስ/ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እና/ወረዳ የደብረ ወርቅ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (APTS) የግንባታ  የአገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ እንዲፈጸምላቸው በጠየቁት መሰረት  ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል