Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Amref Health Africa in Ethiopia Would Like  to Invite Interested Candidates Who Must Qualify by Meeting the Set Criteria as Provided By  Amref Health Africa in Ethiopia to Perform the Contract of Provision Consultancy And professional Services

ዳንሴ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ለት/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዳንሴ አፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም ለት/ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

SCORE is Planning to Organize Conflict Analysis Study in the Selected Project Areas of Core Stakeholders Where the Clustered Communities B/n Ethiopia and Kenya Border Live on Their Lives in the Livestock.

TOR for Conflict Analysis study       | SCORE HQ   AA  Tele   +251111544242     P.O.Box  9166     www.score-et.org  INTRODUCTION1.1. Background of the study

የተለያዩ የመኪና የማሽነሪ አካላት (ንብረቶች) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ሕብረት ኢንሹራንስ አ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ጥበብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎችን መግዛት ይፈልጋል

ብሄራዊ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አግጨ/005/ኦኩስፋ-2/2016 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ጥቅል-1 (Lot 1)፡ የግሬደር

የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በሎት 01 – ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በሎት2- የመኪና

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፓርኩ ግቢ ውስጥ ለሚያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ የካፊቴሪያና የሱቅ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮች/ ኮንትራክተሮች/ በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፓርኩ ግቢ ውስጥ ለሚያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ የካፊቴሪያና የሱቅ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7

የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በሎት 01 – ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በሎት2- የመኪና

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፤ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል