Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት እና የጽዳት መሳርያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/REQ/2024/33864 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት ዓመት የሚውሉ የተለያዩ
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ፖዲየም ዘመናዊ መስታወት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ፖዲየም ዘመናዊ መስታወት Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: ፖዲየም ዘመናዊ መስታወት Description: ፖዲየም
የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የተለያዩ አይነት እና መጠን ያላቸውን የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የመኪና ጎማዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና ፈርኒቸርና የፈርኒቸር ውጤቶች እንዲሁም የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥን በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር አቀፍ የግዠ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ–1/063/2016 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለብሔረሰብ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን የኔትወርክ እና የአይሲቲ ዕቃዎችና ጀነሬተር ግዥዎች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቃለ ህይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተገለፁትን የኔትወርክ እና የአይሲቲ ዕቃዎችና ጀነሬተር ግዥ በግልጽ በጨረታ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ በቀለች ታደሰ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኤልያስ ክፍሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ
በደቡብ ምዕራብ ኢ/ ሕ/ ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችና የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ እና ለመ/ቤቱ ዳኞችና በጉባኤ ለሚተዳደሩ ሠራተኞች የሠርቪስ አገልግሎት የሚሠጥ የመኪና ኪራይ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢ/ ሕ/ ክልላዊ መንግስት የካፋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን
Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Hawassa
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Hawassa Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement