Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
የውጭ ኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የድርጅቱን ሂሳብ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን ሂሳብ ኦዲት ማስደረግ ስለሚፈልግ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/የስልጤ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለዞኑ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invite to Eligible Bidders to Procurement of Paracetamol 1 Gm Infusion /measurement Bottle /
Invitation for Bid paracetamol 1 gm infusion /measurement bottle / Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0172-2017-PUR Object of Procurement: paracetamol 1 gm
ዲላ ዩኒቭርስቲ ኪሚካል መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid የኬሚካል ግብዓት ግዥ Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0041-2017-PUR Object of Procurement: የኬሚካል ግብዓት ግዥ Description: የኬሚካል ግብዓት ግዥ
ዲላ ዩኒቭርስቲ ፀረ-ተባይና ፀረ- አረም ኬሚካል መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ፀረ-ተባይና ፀረ- አረም ኬሚካል ግዥ Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0040-2017-PUR Object of Procurement: ፀረ-ተባይና ፀረ- አረም ኬሚካል ግዥ
Financial Intelligence Service የአልባሳት፣ የጽዳትና የአበባ ግዥዎች መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid የአልባሳት፣የጽዳትና የአበባ ግዥዎች Procurement Reference Number: FIS-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: የአልባሳት፣የጽዳትና የአበባ ግዥዎች Description: የአልባሳት፣የጽዳትና የአበባ ግዥዎች
የአማኑኤል የአዕምሮ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጥገና ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid የጥገና ዕቃዎች ግዥ== Procurement Reference Number: AMSH-NCB-G-0033-2017-PUR Object of Procurement: የጥገና ዕቃዎች ግዥ Description: የጥገና
Ministry of Irrigation & Lowlands Invite to Eligible Bidders to Procurement of HOTEL SERVICE 4 STAR AND ABOVE Addis Ababa Around Cazanchis and Hainault( 22) MILLS 26/2/2017
Invitation for Bid PROCUREMENT OF HOTEL SERVICE 4 STAR AND ABOVE Addis Ababa around cazanchis and Hainault( 22) MILLS 26/2/2017
The Accounting and Audit Board of Ethiopia Invites to Eligible Bidders to Procurement of Car Tyre 205 R16 for Toyota Pickup
Invitation for Bid Procurement of Car Tyre 205 R16 for Toyota pickup / የመኪና ጎማ 205R16C ለቶዮታ ፒካፕ Procurement Reference