Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት
የጅማ ዩኒቨርሲቲ በገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚተዳደረው ለሞዴል ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መድሐኒቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚተዳደረው ለሞዴል ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መድሐኒቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrapy) እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድደነንቀ/ንማግጨ/01/2017 ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የተለያዩ የግንባታ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለጋራዥ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ግዥ (different Types of Garage Equipment’s for Heavy Trucks) ማለትም Bracket LH and Bracket RH, Rubber Pad, Tork Rod Bushing, Different Types of Bolts with Nut, Different Types of Consumable Goods for Heavy Duty Semi-Trailers, Different Size of Electrode, Break Lining በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/KOT/NCB/G/DTGE/007/17 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለጋራዥ የሚያስፈልጉ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ የሺ ገ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት አስቴር ገ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
The Ethiopian Psychologist Association (EPA) Would Like to Conduct External Audit Services for the 2016 E.C
Invitation to Bid The Ethiopian Psychologist Association (EPA) has been registered and accorded legal personality with Registry Number 1448 as
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ-ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ጣውላ ምርት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጣውላ ምርት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ደብረ–ብርሃን ቅ/ጽ/ቤት ደ/ሲና እንጨት መሰንጠቂያ ማሽን የተመረተ 127.77
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል Equilaptus Ø10 እና Equilaptus Ø12 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ፕሮጀክቱ ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት አቅርበው ከሚያስረክቡ የኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 00101/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (17-05B) ለግንባታ ግልጋሎት የሚውል ተ.ቁ.