Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ
የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት ወርቅነሽ ሎታ እስከ መልካሙ ኩማ ድረስ ለሚገነባው የጠጠር መንገድ ግንባታ ስራ ፕሮጀክት ለማስገንባት ደረጃ 5-GC/RC ብቻ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት procurement Reference number: YIRGALEM municipal
Federal Public Procurement Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Children’s Materials
Invitation for Bid Purchase of Children’s Materials Lot Information Procurement Reference Number: PPS-NCB-G-0025-2017-PUR Object of Procurement: Purchase of Children’s Materials
Ministry of Culture & Sport Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
Invitation for Bid Procurement of CAR RENT (የአውቶቡስ ትራንስፖርት ኪራይ) Lot Information Procurement Reference Number: MOCS-NCB-NC-0220-2017-PUR Object of Procurement: Procurement
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የ2016 እና የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ የደንብ ልብስ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
CARE Ethiopia Would Like to Enhance the Resilience of Women and Girls While Mitigating the Social, Economic, and Health Risks They Face Due to COVID-19, and to Better Prepare Them for Future Crises
BID INVITATION FOR BEIERSDORF COVID-19 Response Project (BCRP) – Phase-II in Dire Dawa Administration (Ethiopia). BID No. 207/2024 CARE was
ሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ኤሲዎች፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ አሮጌ የውሃ ሮቶዎች (ፕላስቲክ) እና ሌሎችንም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡ CCSE-Branch/001/2017 ሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የተለያዩ ኤሲዎች፣ ፍሪጅ፣ እስካነር፣ ፕሪንተር፣ አሮጌ የውሃ ሮቶዎች (ፕላስቲክ) እና ሌሎችንም
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና ወራና ወረዳ ፍርድ ቤት እና ለቀይት ንዑስ ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የሰራተኞች ደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣ የሰራተኞች ሸሚዝ፣ የቆዳ ጫማ ውጤቶች፣ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የሚሰሩ እና የተዘጋጁ ቋሚ እቃዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና የቢሮ ቋሚ እቃዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ቁጥር 1/2017 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን ለባሶና
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationary
Invitation to Bid Lot 2 Procurement of Stationary Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification