Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የትምህርት መገልገያ ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የጥገና ስራዎች፣ መስተንግዶ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የህክምና እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Electric Motor Vehicles 4WD
INVITATION TO BIDNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)Procurement Reference Number AB-13-2024/25. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply
የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አይናለም ጌታቸው እና በፍ/ባለዕዳ አቶ አብርሃም ቸርነት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
The Federal Public Procurement Service (PPS) on Behalf of the Ministry of Finance Invites Qualified Bidders to Types of Electric Vehicles
Abridge Tender Notice 1. The Federal Public Procurement Service (PPS) on behalf of the Ministry of Finance invites qualified bidders
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና የተቀጽላ መሣሪያ ጥገና አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/006/OKSF1&3/2017 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች
በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ማሽነሪዎች ጥገና አገልግሎት የሚውሉ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር LP/OT/002/OKSF1&3/2017 በስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት ለተለያዩ ማሽነሪዎች ጥገና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ሪጅን ቁጥር 2 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ገላን ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኝ ሞባይል ሰብስቴሽን ወደ አዳማ ማከፋፈያ ጣቢያ ለማድረስ የጎታች ሎቤድ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TSO/NCB/02/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በመካከለኛ ሪጅን ቁጥር 2 ትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ገላን ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኝ ሞባይል ሰብስቴሽን
የደቡብ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት አላቂ የጽህፈት መሣሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሣውላ 001/2017 የደቡብ/ኢ/ክ/መንግስት የጎፋ ዞን ሣውላ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀደም የተገለጹትን ግዥዎች
Waajjirri Maallaqaa Aanaa Coomman Guduruu Bara Baajataa 2017tti Meeshaalee Seektaroota Aanaaf Oolan Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Elektirooniiksii, Meeshaalee Ijaarsaa Fi Farniicheeriif, Meeshaalee Dhumaataa Biiroo Keessaa, Uffata Seeraa Hojjettootaa, Gommaa Konkolaataa, Motoraa Fi Kalamadaarii Caalbaasii Ifaan Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Lakk.01/2017 Waajjirri Maallaqaa Aanaa Coomman Guduruu bara baajataa 2017tti meeshaalee seektaroota aanaaf oolan meeshaalee barreeffamaa, meeshaalee qulqullinaa,