Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Sugar Industry Group Invites Bids from Interested Eligible & Qualified International Bidders for the Supply and Delivery of Tractor Pulled Two-Row Automatic Billet Cane Planter

INVITATION TO BID OPEN INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING Re-Tender No. FP/OT/16/SIG/2024 1. Ethiopian Sugar Industry Group invites bids from interested eligible

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አላቂ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና አቡጀዲ፣ የኦፊስ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የስራ ቱታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ደ/ዕዝ ግ/ቡ A- 1/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት

Hawassa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary Item

Invitation for Bid Procurement of Sanitary Item Lot Information Procurement Reference Number: HUU-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Sanitary Item

ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት የሚፈልግ ስለሆነ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

የጠረጴዛ እና ወንበር ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ገነት ሆቴል አስተዳደር ለአዳራሽ አገልግሎትና ለተለያዩ የአገልግሎት መስጫ ቦታዎች የሚሆኑ የጠረጴዛ እና ወንበር ለመግዛት

በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት መንግስታዊ መ/ቤቶች የጽህፈት እና የንጽህና መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የግንባታ ዕቃዎች እና ሞተር ብስክሌቶች ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በምዕ/ወለጋ ዞን የጉሊሶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት መንግስታዊ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ ውስጥ ለፍልጥ የሚሆን የቁም ባህር ዛፎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የመንግስት ንብረት አወጋገድ መመሪያ መሰረት በተቋሙ ግቢ

በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ ለመግዛትና ለስፌት፣ የላብራቶሪ እቃ፣ አጋዥ መፅሐፍ፣ ጥገና ማለትም ፎቶኮፒ ኮምፒውተር ላብቶፕ የማባዣ ማሽን፣ የተማሪዎች መፅሔት እና የኢንተርኔት ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአራዳ ክ/ከተማ የቀይ ኮከብ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት አላቂ የቢሮ እቃዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ የከባድ ጭነት መኪና እና የቀላል ተሽ/ መለዋወጫ፣ ጎማ፣ ባትሪ፣ አላቂ የጋራዥ መስሪያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር የሜንቴናስ መምሪያ 01/2017 E.C በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች

የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 አንድ ዓመት ሒሳቡን ማስመርመር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ አካል ጉዳተኞች ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2016 አንድ ዓመት ሒሳቡን