Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የቤት ቁጥር ማረሚያ

ማረሚያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ዮዲት ፍሬሰብሀት እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጃ ሙስማ መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ የቤት ቁጥር 130/6 ተብሎ

International Medical Corps Issued this Invitation to Tender to Invite All Eligible and Potential Vendors to Participate in the Quotation Bid of Aqua Liner and Surface Pump

INVITATION TO TENDER – AQUA LINER &SURFACE PUMPS International Medical Corps is an international humanitarian and development organization that works

Manufacturing Industry Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Sanitary

Invitation to Bid Lot -3 Procurement of Sanitary Procurement Reference No: MaIDI-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

Hakicon Engineering PLC Invites Eligible Bidders to Submit Proposals for The implementation of an Enterprise Resource Planning (ERP) System

BID ANNOUNCEMENT  Hakicon Engineering PLC invites eligible bidders to submit proposals for the implementation of an Enterprise Resource Planning (ERP) System. 

Sidama Region Road Development and Transport Bureau Hereby Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Grade 4 and GC and RC Contractors for the Procurement of Road Maintenance

Invitation to Bids Sidama Region Road Development and Transport Bureau hereby invites sealed bids from interested and eligible Grade 4

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር EEP/ST/NCB/11/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ እና ስካነር ማሸን አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን መ/ቀ/ዝ/ወ /ፍ/ቤት ለመቤታችን አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ የፅዳት እቃ ልዩ ልዩ እቃ ቋሚ እቃ ህትመት ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰ/ሸዋ ዞን መ/ቀ/ዝ/ወ /ፍ/ቤት ለመ/ቤታችን አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሣሪያ የፅዳት እቃ ልዩ ልዩ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው ዕቃዎች በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር

በሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች/ መኪናዎች፤ ትራክተሮች፣ ማሽነሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በሀዲያ ዞን ምሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች/ መኪናዎች፤ ትራክተሮች እና ሞተር ሳይክሎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ