Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/   ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ ያገለገሉ የIT እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉ ንብረትነታቸው የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር

የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ የዋስትና አስተዳዳር አዳማ ዲስትሪክት ሻሽመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ 291 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቢሮ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት መከራየት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግል ድርጅቶች ሠራተኞች ማህበራዊ የስትና አስተዳዳር አዳማ ዲስትሪክት ሻሽመኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ጠቅላላ 291 ካሬ

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Polythene Tube & Plastic Cape

INVITATION FOR BID (IFB) OROMIA BUREAU OF AGRICULTURE TENDER No. Re-Bid-OBOA/NCB/06/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB)

Digaf Micro Credit Providers S.C Would Like to Invite Potential and Certified Audit Firms to Agree Three (3) to Perform Statutory Audit Service Starting from the Fiscal Year-end on 30th June 2025

Ethiopian Statistics Service Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent Service

Invitation to Bid Procurement Of Car Rent Service (MG 2017) Procurement Reference No: ESS-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2017 ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብ/ክ/መንግስት በ2017 ዓ/ም ቡና ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Haramaayaa Bara Baajata 2017 Keessatti Caalbaasii Ifaa Baasee Meeshalee Dhaabbataa, Dhumataa, Qulqullinaa Fi Uffata Hojii Seeraa Biiroo Bituu Barbaada

Beeksisa Caalbaasii Ifaa Manni Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Haramaayaa bara baajata 2017 keessatti Caalbaasii ifaa baasee meeshalee dhaabbataa, dhumataa, qulqullinaa

የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአስራ ስምንት (18) አገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 03 (ሦስት) ዓይነት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ግዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/ክ/ኤ/አ/ግ/ጨ/ቁ 001/2017 የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና

በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን የድርጅት ቤት ለቢሮ እና ንግድ አገልግሎት እንዲውል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

የንግድ ቤት የኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ አርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቤቶችና ሕንጻዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት የቤተ ክርስቲያኗ ንብረት የሆነውን የድርጅት