Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የግንባታ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Gambella Regional State Bureau of Irrigation and Low Land Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Small Scale Irrigation Projects and the Supply & Installation of Pump & Generator in Adura Kebele Makuey Woredas of Gambella Region

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግብርና ልማት ጽ/ቤት (RLLP2) በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት ለወረዳ የመረጃ ማዕከል(information Center) አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግብርና ልማት ጽ/ቤት (RLLP2)

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ፣ ለህጻናት ማቆያ ክፍል የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ማግኘት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትም/ቢሮ የእቃ እና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ሎት 1 የቅድመ አንደኛ

በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ግዥ፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ የመኪና ልብስና ጌጣጌጥ፣ ለሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ፣ እና የጠረጴዛ መገለጫ፣ አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የኮፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና፣ በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት/በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ

በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች Electronics፤ Furniture’s እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው/በጸደቀው የ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር ሃ/ወ/መ/005/2017 በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና

የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ቶዮታ ላንድክሩዘር ፒክ አፕ፣ ሚትስቡሽ ደብል ጋቢና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of GS Dame Pipes, Biogas Stoves, and PPR Pipes & Fittings for the Dissemination of Biogas Technology in the Region

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ.ም የመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ትራኮች የኪራይ አገልግሎት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ እና የሰነድ ማሻሻያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት