Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የፕሪንተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የፕሪንተር ግዥ ለዲጂታል ትምህርት ማስረጃ አገልግሎት የሚውል ለ2017 ዓ.ም Procurement Reference No: EAES-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:
የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ቤቶች ለ2017ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት መሳሪያ ዕቃዎች፣ የመኪና ጐማ ባትሪና ፍሬን ዘይት ጌጣጌጥ፣ የደምብ ልብስ፣ ጫማ፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ዲቫይደር፣ ስቴፕላይዘር፣ ቋሚ እቃዎች (ተሽከርካሪ ወንበር የመሳሰሉ) ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ፅ/ቤት እና በስሩ ለሚገኙት ቅ/ፅ/ ቤቶች ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት
የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ አላቂ የትምህርት ዕቃዎችና ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፅህፈት ዕቃዎች፣ ቋሚ አላቂ ዕቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብስ እና አላቂ የምርት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ (Goma), Infrastructure ዕቃዎችና Computer, Printer, Photocopy, Lap Top እና የማሽን ጥገና፣ ዕቃዎች ለመግዛት፤ ለማስጠገን፤ መኪና ለመከራየት እና የመኪና ጭነት አገልግሎት ማቅረብ የሚችል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የባሌ ሮቤ ፖሊ ቴክኒክ ሥልጠና ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳዲሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም አላቂ የትምህርት
የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለራሱ፣ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን እና የወረዳ ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች የመድን ሽፋን አገልግሎት ጨረታ ለተሽከርካሪ፣ ለሹፌርና ለ3ኛ ወገን ሙሉ ኢንሹራንስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለራሱ፣ አገልግሎት ለሚሰጣቸው የዞን እና የወረዳ ጽ/ቤት ተሽከርካሪዎች የመድን
የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ እስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎችን እና የተለያዩ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የበረክ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 የበጀት ዓመት ግዢ በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ቋሚ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤
የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የቢሮ እቃ፣ የፅህፈት እቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የኮምፒውተር፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ እና ቋሚ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/ 2017 የካ ም/ጮራ አፀደ ህፃናት የጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 በጀት አመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ
በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር 002/12/2016 በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ
የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ባ/ዳር ዲፖ የሚገለበጥ ናፍጣ፣ ዘይትና ቅባት ዋና ቢሮ ላይ የሚቀርብ ግዥ ህጋዊ ከሆኑ ፈቃድ ካላቸው የነዳጅ አቅራቢዎች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የነዳጅ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሰነድ ቁጥር 02/2017 የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለዋና ቢሮ እና ለፕሮጀክቶች ማሽነሪ እና
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ዳሽን ባንክ አማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃን ደሳለኝ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ