Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚፈልግ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች ለህሙማን እና ለተማሪዎች የሚፈልግ ሲሆን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተቋሙን ሰንደቅ አላማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/04/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተቋሙን ሰንደቅ አላማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ኮምፒውተር እና ፕሪንተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ኮምፒውተር እና ፕሪንተር አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ብዛት = 78 ፕሪንተር ብዛት =
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Clinker Cooler Monitoring Pyro Metric Camera
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERSTENDER NO MCF/49/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates in
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Cement Rotary Killn Shell Thermography Line Scanner
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/37/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ጽ/ቤት ወረዳ ስር የሚገኘው የእንጦጦ ማርያም የመጀመሪያ ደረጃ
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidder Participates in the Bid for Refractory Bricks Castable, Anchors and Calcium Silicate Board
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NO MCF/39/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidder participates
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የፌ/ጠ/ዐ/ህግ እና በፍ/ባለዕዳዎች እነ መላኩ ፈንታ (14 ሰዎች መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የፌ/ጠ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/193295