Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
International Solidarity Foundation Invites Eligible Bidders for the Purchase of a Second-hand Vehicle
TENDER FOR SECOND-HAND VEHICLE OPEN TENDER FOR THE
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራኒዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ ልደታ፣ በጉለሌ፣ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Seat and Car Clothes
Invitation for Bid Lot 27. Procurement of Car Seat and Car Clothes Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0099-2017-PUR Object of
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የሳውንድ ፕሮፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሳውንድ ፕሮፍ (Sound Pruff) ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-C-0033-2017-PUR Object of Procurement: የሳውንድ ፕሮፍ (Sound
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Parts
Invitation for Bid Car Spare Parts (for TOYOTA HILUX Code 4- 29115 Car) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0103-2017-PUR Object
የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ የእህል መውቂያ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የእህል መውቂያ ማሽን (TYD-01 Multi-Crop Thresher Machine) Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤትየሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ሞተር ሳይክሎች፣ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ (CROWN CORK)፤ መኪና፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሸን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው
Ethiopian Sport Academy Invites Eligible Bidders for the Procurement of Laboratory Equipment
Invitation to Bid PROCUREMENT OF LABORATORY EQUIPMENT /የጥናትና ምርምር ዕቃዎች/ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር WKU/01/2017 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት፦