Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎችን ባሉበት ሁኔታ ፍላጎት ላላቸው ድርጅቶች ግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የተለያዩ ያገለገሉ ከባድ መኪናዎች ከነተሳቢዎቻቸው እና ቀላል መኪናዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ማክፋ ፍሬት ሎጂስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቤታ
Ethiopian Technology Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Garage Service
Invitation to Bid Procurement of Garage Service in Ethiopian Technology Authority for 20171 Procurement Reference No: ETA-NCB-NC-0001-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy
በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የሕትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሐፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የመድሃኒት እና የህክምና ዕቃ፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ለጭነት አገልግሎት የሚውል መኪና እንዲሁም የደንብ ልብስና ስፌት ለማስፋት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የሕትመት ውጤቶች፣ አላቂ የጽሐፈት ዕቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች፣ የመድሃኒት እና የህክምና ዕቃ፣
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ ባለመብት አቶ ተክሉ ገ/እግዚአብሔር አብርሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ የሳህለ ስላሴ ገ/ማርያም፤ ተክሉ ገ/እግዚአብሔር እና ሰርጽ ብርሃ
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot –11 የተማሪዎች ምግብ ዕቃዎች Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የቦንጋ ማረሚያ ተቋም የህግ የታራሚዎች ማደሪያ ዶርም እና ሌሎች ተዛማጅ ህንፃ ግንባታ ስራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ ክልላዊ መንግስት የማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የቦንጋ ማረሚያ ተቋም የህግ የታራሚዎች ማደሪያ ዶርም እና
ደርባ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባሌስትራ የሾክአቭዞርቨር፣ እና ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ብዛት 70 ኩንታል(በግምት)ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ፡– የባሌስትራ የሾክአቭዞርቨር፣ እና ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ብዛት 70 ኩንታል(በግምት)
ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን
Direct Aid Announces to Competitive Bidders to Participate in the Construction of a Small Store in Yabello Town Billal Center & Walkway in Adama Town Nejashi Center
INVITATION TO BIDDERS Direct Aid Ethiopia is an NGO engaged in assisting the developmental strategies and Policies through uplifting the