Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል፡፡ ተራ

ሕብረት ባንክ አ.ማ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 09/09/2016 ዓ.ም ኩባንያችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች በዋናው መ/ቤት መጋዘን በሎት 2 የተዘረዘሩትን እና በሳሪስ 106 ቅርንጫፍ በሎት 1 በዝርዝር የተገለፁትን የሺናይደር ስሪት

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የሺናይደር ስሪት የኤሌክትሪክ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ ማሽን ጥገና፣ የመብራት እና ቧንቧ ጥገና ዝርጋታ፣ የጭነት እና ማጓጓዣ አገልግሎት መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቁጥር 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክ/ከተማ ት/ፅ/ቤት ወረዳ 01 ስር የሚገኘው የድል በትግል የመጀመሪያ ደረጃ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል የ2017 ዓ.ም ለእንሰሳት መኖነት የሚያገለግሉ የተለያዩ መኖዎች ግዥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 002/2017 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሰቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና እርባታ ማዕከል የ2017

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የቢሮ አላቂ ጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ፣ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የቢሮ ፈርኒቸር አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 03/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ

የመኖርያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ኃይሉ ጠጁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሸከርካሪዎች የፊት በር ላይ በግራ እና በቀኝ የሚለጠፍ የሎጎ እስቲከር ህትመት አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ፣ ፍቃድ እና ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/ST/NCB/06/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተሸከርካሪዎች የፊት በር ላይ በግራ እና በቀኝ የሚለጠፍ የሎጎ እስቲከር ህትመት አቅርቦት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋ

የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

የኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት የትምህርት እቃዎች፣ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ፈርኒቸሮች፣ ፕላንት ማሸነር፣ የላብራቶሪ ግብዓቶች፣ የሕክምና እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 04 ት/ጽ/ቤት የኡላ ዱላ 2ኛ ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት

Amhara National Regional State W/Gojjam Zone Dembecha Zu/ Woreda Finance Office Now Invites Eligible Bidders Who Have General Construction (GC) Licenses for the Construction of Bridge

 Invitation for Bids (IFB) Amhara National Regional State west Gojjam zone Dembecha zu/woreda finance office Food System Resilience Program (FSRP)

የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልፅ እና የሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩከ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣